የGoogle Keep - ማስታወሻዎች እና ዝርዝሮች ንጥል ዓርማ ምስል

Google Keep - ማስታወሻዎች እና ዝርዝሮች

Google
4.2(

21 ሺ የደረጃ ድልድሎች

)
ለGoogle Keep - ማስታወሻዎች እና ዝርዝሮች ንጥል ሚዲያ 4 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)
ለGoogle Keep - ማስታወሻዎች እና ዝርዝሮች ንጥል ሚዲያ 1 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)
ለGoogle Keep - ማስታወሻዎች እና ዝርዝሮች ንጥል ሚዲያ 2 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)
ለGoogle Keep - ማስታወሻዎች እና ዝርዝሮች ንጥል ሚዲያ 3 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)
ለGoogle Keep - ማስታወሻዎች እና ዝርዝሮች ንጥል ሚዲያ 4 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)
ለGoogle Keep - ማስታወሻዎች እና ዝርዝሮች ንጥል ሚዲያ 1 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)
ለGoogle Keep - ማስታወሻዎች እና ዝርዝሮች ንጥል ሚዲያ 1 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)
ለGoogle Keep - ማስታወሻዎች እና ዝርዝሮች ንጥል ሚዲያ 2 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)
ለGoogle Keep - ማስታወሻዎች እና ዝርዝሮች ንጥል ሚዲያ 3 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)
ለGoogle Keep - ማስታወሻዎች እና ዝርዝሮች ንጥል ሚዲያ 4 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)

ማጠቃለያ

በሐሳብዎ ውስጥ ያለውን ነገር ወዲያውኑ ይያዙትና እነዚያን ሐሳቦች ለጓደኝዎችዎ እና ቤተሰብ ያጋሩ።

ሐሳብዎ ላይ ያለ ነገር በፍጥነት ያውርዱትና እነዚያን ሐሳቦች ለጓደኛዎች እና ቤተሰብ ያጋሩ። እየተጓዙ ሳሉ የድምጽ ማስታወሻ ይናገሩና በራስ-ሰር ወደ ጽሑፍ ያስቀይሩት። የአንድ ፖስተር፣ ደረሰኝ ወይም ሰነድ ፎቶ ያንሱና በቀላሉ ያደራጁ ወይም በኋላ ፍለጋ ላይ ያግኙት። ሐሳብዎ ላይ ያለ ነገር ያውርዱት • ማስታወሻዎችን፣ ዝርዝሮችን እና ፎቶዎችን Google Keep ላይ ያክሉ። ጊዜ አጠረብዎት? የድምጽ ማስታወሻ ይቅረጹና Keep በኋላ ላይ እንዲያገኙት ወደ ጽሑፍ ያወርድልዎታል። ሐሳቦችን ለጓደኛዎች እና ቤተሰብ ያጋሩ • የKeep ማስታወሻዎችዎን ለሌሎች በማጋራት እና በቅጽበት በእነሱ ላይ በመተባበር በቀላሉ ያን ድግስ ያቅዱት። የሚያስፈልገዎትን ነገር በፍጥነት ያግኙ • በፍጥነት ለማደራጀት እና በህይወትዎ ለመቀጠል በማስታወሻዎች ላይ የቀለም ኮድ እና መሰየሚያዎችን ያክሉ። ሁልጊዚ በሚደርሱበት ቦታ ላይ • ስራዎችን በእርስዎ ስልክ፣ ጡባዊ፣ ኮምፒውተር እና የAndroid ተለባሾች ላይ ያስቀምጡ። የሚያክሉት እያንዳንዱ ነገር በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ ይሰምራል፣ ስለዚህ ሐሳቦችዎ ሁልጊዜ ከእርስዎ ጋር ናቸው። ትክክለኛው ማስታወሻ በትክክለኛው ጊዜ ላይ • አንዳንድ ሸቀጣሸቀጦች ለመግዛት ማስታወስ እንዳለብዎት? ልክ መደብሩ ጋር ሲደርሱ የሸቀጣሸቀጥ ዝርዝርዎን የሚያወጣልዎ አካባቢ-ተኮር አስታዋሽ ያዘጋጁ። ሁሉም ቦታ የሚገኝ • Google Keep ድር ላይ በhttp://keep.google.com ላይ እና መተግበሪያውን ከhttp://g.co/keep በማውረድ በAndroid ስልክዎ ላይ ይሞክሩት። ምን አዲስ ነገር አለ፦ የተሻለ አደረጃጀት • ማስታወሻዎችዎ ላይ መሰየሚያዎችን በማከል ያደራጇቸው። መሰየሚያዎች በዋናው ምናሌ ላይ በፍጥነት ተደራሽ ናቸው። • መደበኛ የሚደረጉ ነገሮች በጭራሽ እንዳያመልጡዎ ተደጋጋሚ አስታዋሾችን ያክሉ።

ዝርዝሮች

  • ስሪት
    4.26091.600.1
  • ተዘመኗል
    5 ማርች 2026
  • መጠን
    6.45MiB
  • ቋንቋዎች
    55 ቋንቋዎች
  • ገንቢ
    Google Ireland, Ltd.
    Gordon House Barrow Street Dublin 4 D04 E5W5 IE
    ድር ጣቢያ
    ኢሜይል
    keep-extension-support@google.com
    ስልክ
    +1 650-253-0000
  • ነጋዴ
    ይህ ገንቢ በአውሮፓ ህብረት ፍቺ መሠረት ራሱን እንደ ነጋዴ ለይቷል እና የአህ ሕጎችን ብቻ የሚያከብሩ ምርቶች ወይም አገልግሎቶችን ለማቅረብ ቁርጠኛ ነው።
  • D-U-N-S
    985840714

ግላዊነት

ቅጥያዎችን ያስተዳድሩ እና እንዴት ድርጅትዎ ውስጥ ጥቅም ላይ እየዋሉ እንደሆነ ይወቁ
ገንቢው ስለ እርስዎ ውሂብ አሰባሰብ ወይም አጠቃቀም ምንም መረጃ አላቀረበም።

ድጋፍ

ፍለጋ
ፍለጋ አጽዳ
ፍለጋን ዝጋ
Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ