የGoogle Keep የChrome ቅጥያ ንጥል ዓርማ ምስል

Google Keep የChrome ቅጥያ

Google
ጎልተው የቀረቡ
4.0(

7.9 ሺ የደረጃ ድልድሎች

)
ቅጥያየስራ ፍሰት እና ዕቅድ ማውጣት8,000,000 ተጠቃሚዎች
ለGoogle Keep የChrome ቅጥያ ንጥል ሚዲያ 3 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)
ለGoogle Keep የChrome ቅጥያ ንጥል ሚዲያ 4 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)
ለGoogle Keep የChrome ቅጥያ ንጥል ሚዲያ 1 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)
ለGoogle Keep የChrome ቅጥያ ንጥል ሚዲያ 2 (ቅጽበታዊ ገፅ እይታ)

ማጠቃለያ

በአንዲት ጠቅታ ወደ Google Keep ያስቀምጡ!

ለበኋላ ለማስቀመጥ የሚፈልጉትን ድረ-ገጽ፣ ምስል ወይም ጥቅስ አገኙ? በGoogle Keep የChrome ቅጥያው አማካኝነት ቅድሚያ የሚሰጧቸውን ነገሮች ወደ Keep ያስቀምጧቸውና በሚጠቀሙባቸው የመሣሪያ ስርዓቶች ላይ ሁሉ ያስምሯቸው — ድርን፣ Android፣ iOS እና Wear ጨምሮ። ተጨማሪ ዝርዝር ለማግኘት ማስታወሻዎችን ይውሰዱና ማስታወሻዎን በኋላ ሰርስሮ ለማውጣት ማስታወሻዎን በፍጥነት ለመመደብ መሰየሚያዎችን ያክሉ። ባህሪያት፦ • የገጽ አገናኞችን፣ ጽሑፍን እና ምስሎችን ያስቀምጡ • በተቀመጠ ይዘት ላይ ማስታወሻዎችን ይውሰዱ • በማስታወሻዎችዎ ላይ መሰየሚያዎችን ያክሉ • በራስ-ሰር ወደ Google Keep ያስቀምጡ Google Keepን በድር http://keep.google.com ላይ፣ በAndroid መሣሪያዎ http://g.co/keep ላይ፣ እና በiOS መሣሪያዎ https://itunes.apple.com/us/app/google-keep-your-thoughts/id1029207872 ላይ ይሞክሩት።

ዝርዝሮች

  • ስሪት
    4.25412.540.1
  • ተዘመኗል
    13 ኦክቶበር 2025
  • መጠን
    6.29MiB
  • ቋንቋዎች
    52 ቋንቋዎች
  • ገንቢ
    Google Ireland, Ltd.
    Gordon House Barrow Street Dublin 4 D04 E5W5 IE
    ኢሜይል
    keep-extension-support@google.com
    ስልክ
    +1 650-253-0000
  • ነጋዴ
    ይህ ገንቢ በአውሮፓ ህብረት ፍቺ መሠረት ራሱን እንደ ነጋዴ ለይቷል እና የአህ ሕጎችን ብቻ የሚያከብሩ ምርቶች ወይም አገልግሎቶችን ለማቅረብ ቁርጠኛ ነው።
  • D-U-N-S
    985840714

ግላዊነት

Google Keep የChrome ቅጥያ የውሂብዎን አሰባሰብ እና አጠቃቀም በተመለከተ የሚከተለውን መረጃ ይፋ አድርጓል። ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በአታሚው የግላዊነት መመሪያ ውስጥ ሊገኝ ይችላል።

Google Keep የChrome ቅጥያ የሚከተሉትን ይቆጣጠራል፦

የግል ማንነትን ለይቶ ማወቅ የሚያስችል መረጃ
የማረጋገጫ መረጃ
የተጠቃሚ እንቅስቃሴ
የድር ጣቢያ ይዘት

ይህ ገንቢ የእርስዎ ውሂብ የሚከተሉትን መሆኑን አውጇል

  • ከጸደቁ የአጠቃቀም ሁኔታዎች ውጭ ለሦስተኛ ወገኖች እየተሸጠ እንዳልሆነ ያውጃል።
  • ከንጥሉ ዋና ተግባር ጋር ላልተያያዙ ዓላማዎች ሥራ ላይ አለመዋል ወይም አለመተላለፍ
  • የብድር ብቁነትን ለማረጋገጥ ወይም ለብድር ዓላማዎች ሥራ ላይ አለመዋል ወይም አለመተላለፍ

ድጋፍ

በጥያቄዎች፣ ጥቆማዎች ወይም ችግሮች ላይ እገዛ ለማግኘት እባክዎ በዴስክቶፕ አሳሽዎ ላይ ይህን ገጽ ይክፈቱ

Google መተግበሪያዎች